ክፍት የስራ ማስታወቂያ ከ 0 ዓመት ጀምሮ

Chemical Industry Corporation Muger Cement Factory

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

1. ጀማሪ የደንበኞች አገልግሎትና የገበያ ጥናት ባለሙያ

  • የትምህርት ደረጃ:ቢኤ ዲግሪ
  • የትምህርት ዓይነት:ማርኬቲንግ፣ኢኮኖሚክስ፣ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ማኔጅመንት
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት

የሥራ ደረጃ:9

የሥራ ቦታ, ብዛት: ለአዳማ 1ሰው ለአዲስ አበባ 1ሰው

2. ጀማሪ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ

  • የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤ. ዲግሪ
  • የትምህርት ዓይነት:በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ፣ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ማኔጅመንት ኢንፍርሜሽን ሲስተም፣ ኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት

የሥራ ደረጃ:9

ብዛት:1

የሥራ ቦታ: ሙገር

3. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ

  • የትምህርት ደረጃ:ማስተርስ፣ቢኤ
  • የትምህርት ዓይነት:በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ፣ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ማኔጅመንት ኢንፍርሜሽን ሲስተም፣ ኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
  • የሥራ ልምድ: 0/2 ዓመት

የሥራ ደረጃ:10

ብዛት:1

የሥራ ቦታ: ታጠቅ

4. ጀማሪ የሰው ሃብት ሥራ አመራር ባለሙያ

  • የትምህርት ደረጃ:ቢኤ ዲግሪ
  • የትምህርት ዓይነት:ማጅመንት ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት

የሥራ ደረጃ:9

ብዛት:1

የሥራ ቦታ: ታጠቅ

5. የመለስተኛ አውቶብስ ሾፊር

  • የትምህርት ደረጃ:ሌቭል2፣1፣10ኛያጠናቀቀ//3ኛደረጃ ወይም ተመሳሳይ ደረጃ መንጃ ፈቃድ/
  • የትምህርት ዓይነት:      አውቶ መካኒክ፣ቀለም
  • የሥራ ልምድ: 2/4/6 ዓመት

የሥራ ደረጃ:8

ብዛት:1

የሥራ ቦታ: ታጠቅ

6. የኢንሹራንስ ስራዎች ከፍተኛ ባለሙያ

  • የትምህርት ደረጃ:ማስተርስ፣ቢኤ
  • የትምህርት ዓይነት:በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣በአካውንቲንግ፣በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
  • የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት

የሥራ ደረጃ:12

ብዛት:1

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

7. የሰው ሀብት ሥራ አመራር ከፍተኛ ባለሙያ

  • የትምህርት ደረጃ:ማስተርስ፣ ቢ.ኤ. ዲግሪ
  • የትምህርት ዓይነት:  ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ የሰው ሃብት ሥራ አመራር፣ ፐብልክ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት
  • የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት

የሥራ ደረጃ:12

ብዛት:1

የሥራ ቦታ: ሙገር

How to Apply

ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ልዩ ጥቅም፡- ለሙገር የመኖሪያ ቤት(የመኖሪያ ቤት አበል)እና ለሁሉም የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
  • ደመወዝ፡- በስምምነት

ስልክ ሙገር ፡ 011279015  አ.አ ፡ 0114404791 ታጠቅ ፡ 0112601584

related jobs

Ethiopian Securities Exchange
Deadline October 23, 2026
About the Job Program Overview The ESX Young Professionals Program (YPP) is a 12-month, full-time, on-the-job training program designed for talented and highly motivated

AMG Holdings
Deadline October 20, 2026
About US AMG Holdings is a dynamic and diversified enterprise that oversees a strong portfolio of businesses across Ethiopia. Over the years, the company

BSD Design & Management
Deadline November 6, 2026
About the Job Location: Bahir Dar Employment Type: Full time Salary: As per company’s scale VACANCY ANNOUNCEMENT Major Duties and Responsibilities Working on projects

About the Job Job Vacancy Announcement – Addis Ababa Our company is seeking motivated fresh graduates (0-1 years experience) to join our growing team

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

As per Company Scale

Career Level

Entry level

Years of Experience

0-4