Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እና ተዛማጅ
- የስራ ልምድ: አይጠይቅም
ደሞዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-30-07-91-71 ወይም 09–76–62–41–76