1. (CCTV)በሲሲቲቪ ካሜራ ባለሙያ እና አይቲ ድጋፍ ሰጪ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩንቨርሲቲ፤ኮሌጅ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ/ኮምፒዩተር ሳይንስ እንዲሁም በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች 0 አመት የስራ ልምድ ያለዉ/ላት፡፡
የትራንሰፖርት አበል ይታሰባል
የሰርቪስ አገልግሎት አለዉ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ: አቃቂ ቃሊቲ
2. ሽያጭ አስተናጋጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በአካውንቲንግ፣ማርኬቲንግ ወይም በማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች 0 አመት ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የትራንሰፖርት አበል ይታሰባል
የሰርቪስ አገልግሎት አለዉ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
3. መደብር ሀላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ/ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ዲፕሎማ/ደረጃ II እና 0/2 አመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት
- ብዛት: 2
የትራንሰፖርት አበል ይታሰባል
የሰርቪስ አገልግሎት አለዉ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
4. ገንዘብ ሰብሳቢ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በአካውንቲንግ፤ በማርኬቲንግ፤ በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች 0 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
የትራንሰፖርት አበል ይታሰባል
የሰርቪስ አገልግሎት አለዉ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን::
የመመዝገቢያ አድራሻ፡- አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ የአክሲዮን ማኅበር ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 103
ለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.0114715454/011471699