Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ /ዲፕሎማ
- ልምድ: 0 ዓመት
- ብዛት: 5
- ፆታ: ሴት
ደሞዝ: በስምምነት
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 20 የስራ ቀናት ውስጥ አግባብነት ያለው የትምህርት ማስረጃ
ዋናውንና የማይመለስ 1 ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማመልከት እንደምትችሉ እንገልጻለን፡፡
አድራሻ ፡-22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት በሚያስገባው አስፋልት 100 ሜ ገባ ብለው ብላክ ዳይመንድ ማስታወቂያ መ/ቤት ወደ ግራ ዝቅ ብለዉ ፡፡
Tel (0977079511/0993634207 Prom.eng.sol@gmail.com