1. የፋይናንስ ዋና ባለሙያ ደረጃ 13
- የትምህርት አይነት እና ደረጃ:በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ድግሪ /ሁለተኛ ድግሪ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:7/5 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ
የሥራ ቦታ:ዋ/መቤት
2. የበጀት ኮስት ዋና ባለሙያ ደረጃ 13
- የትምህርት አይነት እና ደረጃ: በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ድግሪ /ሁለተኛ ድግሪ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 7/5 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ
- የሰው ኃይል ብዛት:2
የሥራ ቦታ:ዋ/መቤት
3. የፋይናንስና ንብረት ኦዲት ቡድን መሪ ደረጃ 14
- የትምህርት አይነት እና ደረጃ: አካውንቲንግ ፣አካውንቲንግና ፋይናንስ ፣ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ድግሪ /ሁለተኛ ድግሪ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 8/6 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ እና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በከፍተኛ ባለሙያነት የስራ /ች
የሥራ ቦታ:ዋ/መቤት
4. የክዋኔ ኦዲት ቡድን መሪ ደረጃ 14
- የትምህርት አይነት እና ደረጃ: አካውንቲንግ ፣አካውንቲንግና ፋይናንስ ፣ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ማኔጂመንት እና ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ድግሪ /ሁለተኛ ድግሪ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 8/6 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ እና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በከፍተኛ ባለሙያነት የስራ /ች
የሥራ ቦታ:ዋ/መቤት
HOW TO APPLY
የሥራ ልምድ የሚያዘው በተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ከምረቃ በኋላ የተገኘ ቀጥታ አግባብነት ያለው ልምድ ብቻ ነው፡፡
ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና
ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማዘጋጀት በድርጅቱ www.eiide.com.et ድረገጽ
Tender – Job vacancy በሚለው ሊንክ ላይ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ የማይቻል መሆኑን
እናሳውቃለን፡፡
. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0113 69 05 30