JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዪኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ቢኤ ድግሪ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የተመረቀ/ች 2 /ሁለት/ ዓመት በሂሳብ ስራ ልምድ ያለው/ት፣በኤክስፖርት ኢምፖርት አካውንቲንግ ዘርፍ የሠራ/ች፤
- ብዛት፡- 02
የሥራ ቦታ ፡-አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳርቤት፡- ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ባንክ ፊት ለፊት ጄ.ኤፍ.ኬ /JFK/ ህንፃ ላይ 8ኛ ፎቅ ፐርሶኔል ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር
ስልክቁጥር 011 5 58 04 48