Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ቢኤ ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት
- የሥራ ልምድ:6 አመትና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ያለው፣ከዚህ ዉስጥ 1 ዓመት በሲኒየር የሰራ መደብ ላይ የሰራ
የሥራ ቦታ: አ/አ ወይም የድርጅቱ ቅ/መ/ቤቶች በሚገኙባቸው ማናቸውም አካባቢ
How to Apply
መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ6 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርት መረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አስተዳደር ክፍል 2ኛ ፎቅ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡3ዐ – 6፡3ዐ ከሰዓት ከ7፡3ዐ – 11፡3ዐ፣ ቅዳሜ ከ2፡3ዐ – 6፣3ዐ ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻችን፣ ሮያል አፓርትመንት፡– ለቡ ሙዚቃ ሠፈር ኤርቱ አካባቢ ከሣራ ሕንጻ ፊት ለፊት፡፡
ስልክ ስ/ቁ 0114 -71-35-14 ፣ 09-40-34-70-34 በእሁድ ጋዜጣ ላይ እንዲወጣልን እንጠይቃለን