ጀማሪ የሂሳብ ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ እና የት/ት ዝግጅት: በህብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝ፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣በአካዉንቲንግ፣ በማናጅሜንት፣ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ ስራ አመራር፣ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ድፕሎማ/ደረጃ IV/ እና ከዚያ በላይ ያለዉ/ ያላት
- የስራ ልምድ: 1 ዓመት ለመጀመሪያ ድግሪ እና 2 ዓመት ለ ዲፕሎማ/ ደረጃ IV/
ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ፡ ብር 4,127.00/ አራት ሺ አንድ መቶ ሃያ ሰባት/ ጥቅማጥቅም፡ ብር 1,700/ አንድ ሺ ሰባት መቶ/
ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ እና የት/ት ዝግጅት: በህብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝ፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣በአካዉንቲንግ፣ በማናጅሜንት፣ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ ስራ አመራር፣ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ድግሪ እና ከዚያ በላይ ያለዉ/ ያላትስለ IFRS በቂ እዉቀት ያለዉና እና PECHTREE ስልጠና የወሰደ ቢሆን ይመረጣል
- የስራ ልምድ: 4 ዓመት ልምድ ለ መጀመሪያ ድግሪ እና 2 ዓመት ለማስተርስ
ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ፡ ብር 6,069/ ስድስት ሺ ስልሳ ዘጠኝ/ ጥቅማጥቅም፡ ብር 1,700/ አንድ ሺ ሰባት መቶ ብር/
የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ ችሎታ እና የት/ት ዝግጅት: በህብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝ፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣በአካዉንቲንግ፣ በማናጅሜንት፣ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ ስራ አመራር፣ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ድግሪ እና ከዚያ በላይ ያለዉ/ ያላት ስለ IFRS እና PEACH TREE በቂ እዉቀት እና ሰርተፊኬት ያለዉ፡፡
- የስራ ልምድ: ለመጀመሪያ ድግሪ 5 ዓመት ከዚህ ዉስጥ 2 ዓመት በፋይናንስ ሃላፊነት የሰራ ለሁለተኛ ድግሪ 2 ዓመት በፋይናንስ ሃላፊነት የሰራ
ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ፡ ብር 12,750/አስራ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ሃምሳ/ ጥቅማጥቅም፡ ብር 1,750/አንድ ሺ ሰባት መቶ ሃምሳ/
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ
- መመዝገቢያ ቦታ፡ የፋና የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበር ልደታ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘዉ ዳሽን ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 የሰዉ ኃይል አስተዳደር ክፍል፤
- ኦርጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ ማስረጃ የስራ ግብር መክፈላቸዉን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
- የሚቀርበዉ የስራ ልምድ ወቅታዊና ትክክለኛ መሆን ይኖርበታል፤
- በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል
- ምዝገባዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት/ ቅዳሜን ጨምሮ/ ይሆናል፤
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን በዉስጥ ማስታወቂያ ወይም በሚያስመዘግቡት ስልክ ጥሪ ይደረጋል፤
- ለተጨማሪ መረጃ በስ/ቁጥር 011-5-62-14-62 በመጠየቅ ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡