3 new openings

Ethiopian Trading Businesses Corporation

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

የስልጠና ባለሙያ

  • የትምህርት ዝግጅት :   ከታወቀ የት/ርት ተቋም በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በፐብልክ አድሚኒስትሬሽን፣ በሥራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በቢኤ፣ በኤምኤ   ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች
  • የስራ ልምድ:  ከምረቃ በኋላ በሙያው መስክ 2 ዓመት በቢኤ ዲግሪ የሰራ/ች፣0 ዓመት ኤምኤ
  • የሥራ ዘርፍ/ክፍል/: ዋ/መ/ቤት
  • ዕድሜ ከ50 ዓመት መብለጥ የለበትም፡፡

ደመወዝ : 8555.00

የስራ ቦታ:  አዲስ አበባ

ሲኒየር የስልጠና ባለሙያ

  • የትምህርት ዝግጅት :   ከታወቀ የት/ርት ተቋም በማኔጅመንት፣ በአካውቲንግ፣በኢኮኖሚክስ፣በፋይናንስ አስተዳደር በማርኬቲንግ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን” ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በቢኤ፣ በኤምኤ ዲግሪ የተመረቀ/ረቀች
  • የስራ ልምድ:  ከምረቃ በኋላ በሙያው መስክ 6 ዓመት በቢኤ፣ 4 ዓመት በኤምኤ ዲግሪ እና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
  • የሥራ ዘርፍ/ክፍል/: ዋ/መ/ቤት
  • ዕድሜ ከ50 ዓመት መብለጥ የለበትም፡፡

ደመወዝ : 11,669.00

የስራ ቦታ:  አዲስ አበባ

ሲኒየር ኮስትና በጀት አካውንታንት

  • የትምህርት ዝግጅት :   ከታወቀ የት/ርት ተቋም በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አድሚኒሰትሬሽን፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርትና የሙያ መስክ በቢኤ፣ በኤምኤ ዲግሪ የተመረቀ/ረቀች
  • የስራ ልምድ:  ከምረቃ በኋላ በሙያው መስክ 6 ዓመት በቢኤ፣ 4 ዓመት በኤምኤ ዲግሪ እና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
  • የሥራ ዘርፍ/ክፍል/: ዋ/መ/ቤት
  • ዕድሜ ከ50 ዓመት መብለጥ የለበትም፡፡
  • ኮስትና በጀት ላይ የተሰራ የሥራ ልምድ መሆን አለበት፡፡

ደመወዝ : 11,669.00

የስራ ቦታ:  አዲስ አበባ

HOW TO APPLY

  • መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የሥራ ቀናት በተጠየቀው መስፈርት መሠረት ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ እንዲሁም መታወቂያ ካርድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ካሪኩለም ቪቴ ከማመልከቻ ጋር በመያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የምዝገባ ቦታዎች በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • በአካል ቀርበው መመዝገብ ለማይችሉ የክልል አመልካቾች የተጠቀሰው የመመዝገቢያ ጊዜ ገደብ ሳያልፍ የትምህርት ማስረጃ፣የስራ ልምድና መታወቂያ ኮፒ፣ካሪኩለም ቪቴ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በፖስታ ሣጥን ቁጥር 3321 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • የገቢ ግብር መከፈሉን የማያረጋግጥና ደመወዝ ያልተጠቀሰበት የሥራ ልምድ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • በመንግሥት የልማት ድርጅቶች የተሰጠ አገልግሎት የበለጠ ተመራጭ ይሆናል፡፡

የምዝገባ ቦታዎች፡-

ደብረዘይት መንገድ በቅሎ ቤት ከጠመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት በሚገኘው በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አቅርቦትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 506 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • ለተጨማሪ መረጃ 0114-66-39-57 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  • የፈተና ጊዜ፡- በውስጥ ማስታወቂያና በተሰጠው የስልክ አድራሻ ጥሪ ይደረጋል፡፡
  • የፈተና ቦታ፡- አዲስ አበባ

የመመዝገቢያ ሰዓት

  • ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 10፡30 ሰዓት
  • ዓርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 5፡30 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት
  • ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡

ስለ ኮርፖሬሽኑ ዝርዝር መረጃ ለማወቅ እና የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን በቀላሉ ለማግኘት

የኮርፖሬሽኑን Facebook.com/etbc.offical,Telagram: -t.me/etbcinfo እና ድረ-ገፅ www.etbc-ethiopia.com ይጎብኙ፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

related jobs

Ayotan Import & Export
Deadline December 4, 2026
About the Job Company: Ayotan Import and Export Position: Export Intern Reports To: Export Manager Duty Station: Addis Ababa, Ethiopia Employment Type: Paid Internship

Mekodi Logistics PLC
Deadline November 27, 2026
About the Job About Mekodi Logistics Mekodi Logistics PLC is an established customs clearing, freight forwarding, dry cargo transport, and integrated logistics provider based

United Beverages Share Company
Deadline November 26, 2026
About the Job We are seeking an enthusiastic and motivated Sales Trainee to join our team. The successful candidate will undergo structured training to

Embassy of Switzerland
Deadline November 30, 2026
About the Job Recruitment of one (1) Executive Assistant to the Ambassador and Administrative Assistant to the Political Team at the Embassy of Switzerland

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

as per company scale

Career Level

Junior level

Years of Experience

2-6