ጀማሪ የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በሕዝብ አስተዳደር/ በፐርሶኔል ማኔጅመንት /በሰው ኃይል አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪና የ1 ዓመት የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በሕዝብ አስተዳደር/ በፐርሶኔል ማኔጅመንት /በሰው ኃይል አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሣር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ/JFK/ ህንጻ ላይ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ኃይል መምሪያ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር ስልክ ቁጥር 011 5 58 04 48