5 positions

Grand Ethiopian Renaissance Dam

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ I

  • የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ወይም ፒኤች ዲግሪ በጋዜጠኛነትና ኮሚኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ 7/5/3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ: በዌብ ጆርናሊዝምና በሶሻል ሚዲያ ልምድ ያለው/ያላት -የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ:  10234

የስራ ቦታ : አዲስ አበባ

ከፍተኛ የፕሮጀክት ማኔጅመንትና የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያ I

  • የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤዲግሪ ወይም ኤምኤዲግሪ ወይም ፒኤችዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ   የሥራ ልምድ 7/5/3
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ:  10234

የስራ ቦታ : አዲስ አበባ

ከፍተኛ የሁነት ፈጠራ ባለሙያ I

  • የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤ.ዲግሪ ወይም ኤምኤዲግሪ ወይም ፒኤችዲ ዲግሪ በቲያትሪካል አርት ወይም በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ያለው/ያላት የሥራ ልምድ 7/5/3 ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ: በኪነ-ጥበብ ዘርፍ ኢቨንት በማዘጋጀት፣ በማስተባበር ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ክህሎት ልም-የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለውድ ያለው/ያላት
  • ምርመራ:ለ3ኛ ጊዜ የወጣ
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ:  12069

የስራ ቦታ : አዲስ አበባ

የሰው ሀብት ሥራ አመራር ባለሙያ III

  • የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ በህዝብ አተዳደር በሰው ሀብት ሥራ አመራር ወይም በማኔጅመንት የሥራ ልምድ 5/3 ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ: የኮምፒውተር እና የIFMIS እውቀት  የስልጠና ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
  • ምርመራ: ለ2ኛ ጊዜ የወጣ
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ:  8651

የስራ ቦታ : አዲስ አበባ

ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ II

  • የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ወይም ፒኤች ዲግሪ በጋዜጠኛነትና ኮሚኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ 8/6/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ: በዌብ ጆርናሊዝምና በሶሻል ሚዲያ ልምድ ያለው/ያላት -የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ:  12069

የስራ ቦታ : አዲስ አበባ

HOW TO APPLY

ማሳሰብያ፡

  • የምዝገባው ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
  • የሥራ ልምድና ማስረጃው ላይ አገልግሎት ዘመንና ቀን ወር ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ በቂ
  • ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባችሁ የሚገልፅ ደብዳቤ እንዲሁም የሥራ ልምድ 6 ወር የላለፈው ማለትም የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
  • ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ፡- በስልክ ይገለጻል፣
  • የምዝገባ ቦታ፡- የታ/ህ/ግ/ግ/ሕ/ተ/አ/ብ/ም/ቤት ጽ/ቤት፣
  • አድራሻ፡- ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አጠገብ ከሚገኘው ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አጠገብ

ስልክ ቁጥር ( 011 557 1269 ፋክስ ቁጥር 011 557 05 89

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት

related jobs

Ayotan Import & Export
Deadline December 4, 2026
About the Job Company: Ayotan Import and Export Position: Export Intern Reports To: Export Manager Duty Station: Addis Ababa, Ethiopia Employment Type: Paid Internship

Mekodi Logistics PLC
Deadline November 27, 2026
About the Job About Mekodi Logistics Mekodi Logistics PLC is an established customs clearing, freight forwarding, dry cargo transport, and integrated logistics provider based

United Beverages Share Company
Deadline November 26, 2026
About the Job We are seeking an enthusiastic and motivated Sales Trainee to join our team. The successful candidate will undergo structured training to

AZ Pipe Manufacturing
Deadline December 19, 2026
About the Job Assist customers with product inquiries, pricing, availability, and order processing. Prepare quotations, invoices, delivery notes, and sales orders in coordination with

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

8651-12069

Career Level

Mid level

Years of Experience

3-4