ሁለት የሽያጭ ሠራተኞች
- የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ የተመረቀ (የተመረቀች)፣
- የሥራ ልምድ፣ሁለት (2) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው (ያላት)፤
የስራ ቦታ: የረር ቪው የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ነው፡፡ (ለገጣፎ)
የሽያጭ ሥራ አስተባባሪ
- የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪበ ማርኬቲንግ የተመረቀ (የተመረቀች)፣
- የሥራ ልምድ፣: አምስት (5) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው (ያላት)፣ ሁለቱን በኃላፊነት የሠራ (የሰራች)

HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከታህሣስ 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ጥር 05 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ብራስ የእናቶችና ሕፃናት ሆስፒታል ፊት ለፊ ትሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አጠገብ በሚገኘው መሥሪያቤታችን አስተዳደር ዋና ክፍል በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስልክ ቁጥር 0116-62-07-17አዲስ አበባ፡፡