JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትም/ት ደረጃና የሥራ ልምድ: በቨተርነሪ ፋርማሲ/በፋርማሲ ማስተር እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፣ በመድኃኒት ማቀናበሪያ የሠራ ቢሆን ይመረጣል፣
ደረጃ: XV
ደመወዝ: ብር 13,490.00 (አስራ ሶስት ሺ አራት መቶ ዘጠና ብር)
የሥራ ቦታ – ቢሾፍቱ
HOW TO APPLY
- ተመዝጋቢዎች ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
- የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ቀጥተኛ እና ተገቢ መሆን ይኖርበታል፣
- የመመዝገቢያ ቦታ – በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር A-4
- የመመዝገቢያ ቀን – ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ
- የፈተና ቀን – ስልክ በመደወል ይገለፃል፣
- የትራንስፖርት ወይም የሠራተኞች ሰርቪስ ከአዲስ አበባ ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት ድረስ ይኖራል፣
- አድራሻ – ከመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ አለፍ ብሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ አጠገብ፣
- ስልክ ቁጥር- 0114338375, Fax: 011 433-93-00
- Email: hr@nvi.com.et
- P.O.Box: 19 ቢሾፍቱ