5 ክፍት የስራ ቦታዎች

Grand Ethiopian Renaissance Dam

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ II

  • የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ወይም ፒኤች ዲግሪ በጋዜጠኛነትና ኮሚኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ  የስራ ልምድ 8/6/4 ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ: – በዌብ ጆርናሊዝምና በሶሻል ሚዲያ ልምድ ያለው/ያላት
  • የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ: 12069

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣

ከፍተኛ የውስጥ ኦዲት አገልግሎት ባለሙያ II

  • የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:  ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ ወይም ፒ ኤችዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ወይም በፐብሊክ ማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ፣በቢዝነዝ  አድሚንስትሬሽን ወይም በቢዝመስ ኢዱኬሽን ወይም በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ ወይም በባንኪንግ ኢንሹራንስና ሌሎች አካውንቲንግና ኦዲቲንግ የትምህርት አይነቶች የስራ ልምድ 8/6/4 ያላት/ያለው
  • ልዩ ሙያ: – የኮምፒውተር በቂ እውቀት ያለው/ያላት
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ: 10234

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣

ከፍተኛ የሲቪክ ማህበራትና ልዩ ልዩ የህዝብ አደረጃጀቶች ተሳትፎ ባለሙያ I

  • የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ ወይም ፒ ኤችዲግሪ በጆርናሊዝም  ወይም በሶስዮሎጂ  ወይም በማኔጅመንት ወይም  ቋንቋና ስነ-ፅሁፍ የስራ ልምድ 7/5/3 ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ: – በተለያዩ ማህበራት አደረጃጀት ላይ የሰራ ልምድና ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ክህሎት ልምድ ያለው/ያላት
  • የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ:10234

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣

ከፍተኛ የፕሮጀክት ማኔጅመንትና የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያ I

  • የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤዲግሪ ወይም ኤምኤዲግሪ ወይም ፒኤችዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ   የስራ ልምድ 7/5/3 ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ: – በአካባቢ ጥበቃ፣ደን ልማትና ተፋሰስ ልማት ላይ የሠራ
  • የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ: 12069

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣

ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ I

  • የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ወይም ፒኤች ዲግሪ በጋዜጠኛነትና ኮሚኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ 7/5/3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ: – በዌብ ጆርናሊዝምና በሶሻል ሚዲያ ልምድ ያለው/ያላት
  • የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
  • እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ: 10234

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣

HOW TO APPLY

ማሳሰብያ፡-

  1. የምዝገባው ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
  2. የሥራ ልምድና ማስረጃው ላይ አገልግሎት ዘመንና ቀን ወር ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባችሁ የሚገልፅ ደብዳቤ እንዲሁም የስራ ልምድ 6 ወር የላለፈው ማለትም የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል
  4. ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
  5. ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ፡- በስልክ ይገለጻል፣
  6. የምዝገባ ቦታ፡- የታ/ህ/ግ/ማስ/ፕሮ/ ጽ/ቤት፣

አድራሻ፡- ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አጠገብ ከሚገኘው ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አጠገብ

ስልክ ቁጥር ( 011 557 1269 ፋክስ ቁጥር 011 557 05 89

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት

related jobs

Ethiopian Securities Exchange
Deadline October 23, 2026
About the Job Program Overview The ESX Young Professionals Program (YPP) is a 12-month, full-time, on-the-job training program designed for talented and highly motivated

AMG Holdings
Deadline October 20, 2026
About US AMG Holdings is a dynamic and diversified enterprise that oversees a strong portfolio of businesses across Ethiopia. Over the years, the company

Digaf & Micro-Credit Provider SC
Deadline October 10, 2026
About the Job Customer Service Support: Answer incoming calls and respond to customer inquiries in a professional manner. Provide accurate information about the institution’s

Ahadu Bank S.C
Deadline October 9, 2026
About the Job Ext/Vaca/078/2026 A trainee banker is an entry-level position for fresh graduates to learn the fundamentals of banking operations, customer service, and

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

10234-12069

Career Level

Mid level

Years of Experience

3-4