ገንዘብ ተቀባይ (CASHIER)
- የት/ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ሥራ/ በሂሳብ ሥራና ፋይናንስ ወይም የኮሌጅ (10+3) ዲኘሎማ/ ደረጃ IV በሂሳብ ሥራ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ: ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት
የሥራ ቦታ: አ . አ
የንብረት አስተባባሪ (STORE COORDINATOR)
- የት/ደረጃ: በሰፕላይስ ቼይን እና ሎጅስቲክስ ማኔጅመንት፣ በግዢና ንብረት አስተዳደር፣ በሥራ አመራር ወይም በተዛማጅ የት/መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በኮሌጅ ዲፕሎማ/ በደረጃ IV ያለዉ/ያላት
- የሥራ ልምድ: ለዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 3ዓመት
የሥራ ቦታ: አ . አ
የገበያ ባለሙያ (MARKETING OFFICER)
- የት/ደረጃ: በገበያ ሥራ አመራር(ማርኬቲንግ) ወይም በተመሳሳይ የት/መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ያላት
- የሥራ ልምድ: ለዲግሪ 1ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት
የሥራ ቦታ: አ . አ
HOW TO APPLY
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሃይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ 5-03 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011-1-57-54-68