የነርሲንግ መምህር
- መስፈርት: በነርሲንግ ማስተርስ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ: ሃዋሳ፣ ዲላ ፣ ወላይታ ሶዶ
አስተዳደርና ፍይናንስ ሃላፊ
- መስፈርት: በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ወይም ተዛማች ዘርፍ የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት ወይም በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 አመት ተዛማች ልምድ
የሥራ ቦታ: ዲላ
አሲስታንስ ፕሮፌሰር
- መስፈርት: በ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፒ ኤች ዲ ዲግሪ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ: ሃዋሳ፣ወላይታ ሶዶ
ጠቅላላ የጥገና ባለሙያ
- መስፈርት: የቧንቧ፣ የኤሌክትሪክ፣ የብየዳ ሙያ ያለው ወይም ያላት
የሥራ ቦታ: ሃዋሳ
መምህር
- መስፈርት:በ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣በአካውንቲንግ የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት ወይም ከላይ በተዘረዘሩት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት ወይም ኖሯት ቢያንስ የ2 አመት ተዛማች የሥራ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ: ዲላ ፣ ወላይታ ሶዶ
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ካምፓሶች በአካል በመገኘት ወይም በ ኢሜይል አድራሻ derejetekaleng@gmail.com የትምህርትና የሥራ ማሰረጃ በመያዝ ወይም በመላክ ማመልከት ይችላሉ፡፡ ኢንፎሊንክ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለበለጠ መረጃ 251930384672/73. www.infolinkuniversity.net