የኮምፒውተር ግራፊክስና ዲዛይን ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በኮምፒውተር ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
- የሥራ ልምድ: በመጀመሪያ ዲግሪ 0 አመት፤ ለዲፕሎማ 4 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት፤ በዲዛይን ሙያ ስልጠና የወሰደ/ች፤
የስራ ቦታውም በአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ነው፡፡
የኮምፒውተር ግራፊክስና ዲዛይን ባለሙያ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በኮምፒውተር ሳይንስ / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በተዛማጅ ሙያ ዲግሪ/ ዲፕሎማ፤
- የሥራ ልምድ: በመጀመሪያ ዲግሪ ከምረቃ በኋላ 1 አመት፣ በዲፕሎማ ከምረቃ በኋላ 8 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት፤
- በግራፊክስ ዲዛይን በቂ ዕውቀት ያለው/ያላት፤
- ብዛት: 2
የስራ ቦታውም በአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ነው፡፡
የኮስትና በጀት አካውንታንት II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: ከምረቃ በኋላ 2 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት፤ የፒችትሪና አይ ኤፍ አር ኤስ ስልጠና የወሰደ/ች፤
የስራ ቦታውም በአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ነው፡፡
የተሽከርካሪ ስምሪትና ጥገና ክትትል ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ችና 0 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ከምረቃ በኋላ 8 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት፤
- መሠረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ያላት፤
የስራ ቦታውም በአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ነው፡፡
የሰው ሃብት ስራ አመራር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በፅህፈት ቢሮ አስተዳደር፣ በሰው ሃብት አመራር ወይም በስራ አመራርና ተዛማጅ ሙያ ዲፕሎማ/ በደረጃ 4/ በደረጃ 3/ በደረጃ 2 የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: በዲፕሎማ ወይም ደረጃ 4 የተመረቀ/ችና ከምረቃ በኋላ 2 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ፣ በደረጃ 3 የተመረቀ/ችና ከምረቃ በኋላ 3 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ፣ በደረጃ 2 የተመረቀ/ችና 4 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት፤
የስራ ቦታውም በአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ነው፡፡
የሰው ሃብት ስራ አመራር ባለሙያ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በስራ አመራር/በሰው ሃብት ስራ አመራር በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: ከምረቃ በኋላ 2 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት፤
የስራ ቦታውም በአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ነው፡፡
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኢንፎርሜሽን ሲስተም በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ችና ከምረቃ በኋላ 7 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት፣ በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ችና ከምረቃ በኋላ 5 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት፤
የስራ ቦታውም በአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ነው፡፡
HOW TO APPLY
- ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒውን ከሲቪ ጋር በማያያዝ
ይህ ማስታወቂያከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በቢሮ ቁጥር 11 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ብራና ማተሚያ ድርጅት ከወሎ ሰፈር ወደ ጐተራ በሚወስደው መንገድ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አጠገብ
ስ.ቁ. 011-442-64-80 ፖ.ሣ.ቁጥር 22457
አዲስ አበባ