JOB REQUIREMENT
- በስፖርት ሣይንስ ዶክትሬት ዲግሪ, ዐ ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
- በጤናና ሠውነት ማጐልመሻ/ ማስተርስ ዲግሪ, 2 ዓመትአግባብ ያለው የሥራ ልምድ
- በስፖርት አስተዳደር ወይም በአትሌቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪ, 4 ዓመት ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
- ልዩ ችሎታ: የኮምፒውተርና የኢንተርኔተ አጠቃቀም የሚችል/ትችል
ደመወዝ: 6,580.00
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 11፡0ዐ ሰዓት በፌዴሬሽኑ የሰው ኃ/አስ/ከፍተኛ ባለሙያ በአካል በመቅረብ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
0116 47 97 31
011 6 45 08 79
E.mail:- eth@mf.worldathletics.org
P.O.Box 13336
ጉርድ ሾላ አከባቢ