JOB REQUIREMENT
- የሚጠይቀው የትምህርት ዝግጅትና ችሎታ: በአኘላይድ ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፣ 0 ዓመት
ደመወዝ: 7,283.00
የሥራ ቦታ: ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት ባህርዳር
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸው ከኢፌዲሪ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ህጋዊነቱ እና ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ማስረጃ ያላቸው ብቻ መሆናቸውን እየገለጽን፤ ትክክለኛነቱ ያልተረጋገጠ ማስረጃ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ከታች በተገለፀው አድራሻ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚላክ ፖስታ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የመላኪያ አድራሻ
ለኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
ፖስታ ሣጥን ቁጥር 11145 ስልክ ቁጥር 011-8-960263
አዲስ አበባ