JUNIOR ELECTRICIAN
- የት/ት ደረጃ፡ TEVT Level 4 on electricity, electronics
- የስራ ልምድ፡ 2 አመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት ፡ 2
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት
JUNIOR MECHANICAL ENGINEER
- የት/ት ደረጃ፡ Mechanical Engineering (thermal)
- የስራ ልምድ፡ 2 አመት እና ከዚያ በላይ በ ቺለር ሲስተም ላይ የሰራ.
- ብዛት ፡ 2
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት
JUNIOR MECHANICAL TECHNICIAN
- የት/ት ደረጃ፡ TEVT Level 4 on General Mechanics
- የስራ ልምድ፡ 3 አመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት ፡ 2
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት
STORE KEEPER
- የት/ት ደረጃ፡ Diploma /BSC on Supply chain or store management
- የስራ ልምድ፡ 2 4/2 አመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት ፡ 2
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት
SENIOR ACCOUNTANT
- የት/ት ደረጃ፡ Accounting
- የስራ ልምድ፡ 5 አመት እና ከዚያ በላይ በኢንጂነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን መስሪያ ቤት
- ብዛት ፡ 2
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት
HOW TO APPLY
ተጨማሪ ፤- በጥራት ስራ አመራር ስርአት ISO 9001፤2015 ወይም በተመሳሳይ የአጭር ግዜ ስልጠና የወሰደ ወይም የወሰደች ቢሆን ይመረጣል፤፤
አመልካቾች፤- የትምህርት ማስረጃቹን እና የስራ ልምድ ዋናውን እና ኮፒ በመያዝ መገናኛ 24 ኤል ሳባ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ለተክታታይ 10 የሰራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችዉ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0901757575 / 09 00 20 20 20 መደወል ይችላሉ፡፡