የሰው ሀብት ክለርክ
- ተፈላጊ የትም/ት ደረጃና የሥራ ልምድ: በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር ኮሌጅ ዲፕሎማ፣ የስራ ልምድ አያስፈልግም፡፡
ብዛት:1 (አንድ)
ደረጃ:IX
ደመወዝ: ብር 5,260.00 (አምስት ሺ ሁለት መቶ ስድሳ ብር)
ጀማሪ የፓውደር መድኃኒቶች ምርት ፋርማሲስት
- ተፈላጊ የትም/ት ደረጃና የሥራ ልምድ: በቨተርነሪ ፋርማሲ/በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፣
ብዛት:1 (አንድ)
ደረጃ:XIV
የቅጥር ሁኔታ:በኮንትራት/ጊዜያዊ ለ1 ዓመት ያህል
ደመወዝ: ብር 11,580.00 (አስራ አንድ ሺ አምስት መቶ ሰማንያ ብር)
ጀማሪ ዲስፔንሰር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትም/ት ደረጃና የሥራ ልምድ: በቨተርነሪ ፋርማሲ/በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት፣ በመድኃኒት ማቀናበሪያ የሠራ ቢሆን ይመረጣል፣
ብዛት:1 (አንድ)
ደረጃ:XIV
የቅጥር ሁኔታ:በኮንትራት/ጊዜያዊ ለ1 ዓመት ያህል
ደመወዝ: ብር 11,580.00 (አስራ አንድ ሺ አምስት መቶ ሰማንያ ብር)
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ
- ተመዝጋቢዎች ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
- የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ቀጥተኛ እና ተገቢ መሆን ይኖርበታል፣
- የሥራ ቦታ – ቢሾፍቱ
- የመመዝገቢያ ቦታ – በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር A-4
- የመመዝገቢያ ቀን – ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ
- የምዝገባ ሁኔታ – ምዝገባው የሚካሄደው በአካል በመቅረብ ብቻ ነው
- የፈተና ቀን – ስልክ በመደወል ይገለፃል፣
- የትራንስፖርት ወይም የሠራተኞች ሰርቪስ ከአዲስ አበባ ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት ድረስ ይኖራል፣
- አድራሻ – ከመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ አለፍ ብሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ አጠገብ፣
- ስልክ ቁጥር- 0114338375, Fax: 011 433-93-00
Email: hr@nvi.com.et P.O.Box: 19, ቢሾፍቱ