ተንቀሳቃሽ ገንዘብ ያዥ
- የትምህርት ዝግጅት:አካውንቲንግ፣ ኮምፒውተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ፋይናንሻል አካውንቲንግ እና አካውንቲንግና ፋይናንስ
- የትምህርት ደረጃ:የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ አድቫንስ ዲፕሎማ ፣ዲግሪ
- የስራ ልምድ:በፋይናንስ አስተዳደር፣ በዕለት ገንዘብ ሰብሳቢነት፣ በሂሳብ ሰራተኛ፣ በበጀት ክትትልና ግምገማ፣ በዋና ገንዘብ ያዥነት፣ በተንቀሳቃሽ ገንዘብ ያዥነት እና ተመሳሳይነት ባላቸው የስራ መደቦች ላይ የሰራ/ች
- የአገልግሎት ጊዜ:4/2/0 ዓመት
- የሰው ሃይል ብዛት :2
የቅጥር ዓይነት፡ ኮንትራት
የስራ ቦታ:በፕሮጀክት ሳይት (ደቡብ ኦሞ እና አፋር )
የኮንስትራክሽን እቃዎች ንብረት ክፍል ሰራተኛ
- የትምህርት ዝግጅት:በማቴሪያል ማናጅመንት፣ በሳፕላይ ማናጅመንት፣ በማናጅመንት፣ በግዥና አቅርቦት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ እና ተመሳሳይ
- የትምህርት ደረጃ:የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ አድቫንስ ዲፕሎማ ፣ዲግሪ
- የስራ ልምድ:በግዥ ሰራተኛ፣ በግዥ ባለሙያነት፣ በንብረት አስተዳደርና ስርጭት ባለሙያነት፣ በዕቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛነት፣ በንብረት ክፍል ጸሃፊነት ፣ በንብረት አጠቃቀምና እንክብካቤ፣ በንብረት ቆጠራ የስራ መደቦች ላይ የሰራ/ች እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው ያላት፡፡
- የአገልግሎት ጊዜ:4/2/0 ዓመት
- የሰው ሃይል ብዛት :2
የቅጥር ዓይነት፡ ኮንትራት
የስራ ቦታ:በፕሮጀክት ሳይት (ደቡብ ኦሞ እና አፋር )
ቀያሽ ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት:ጀነራል ሰርቨይንግ፣ ሰርቨይንግ፣ ሰርቨይንግ ቴክኖሎጅ እና ተመሳሳይ የትምህርት መስኮች የተመረቀ/ች
- የትምህርት ደረጃ: የኮሌጅ ዲፕሎማ ፣ አድቫንስ ዲፕሎማ ፣ዲግሪ
- የስራ ልምድ: በስራ መደቡ ላይ አግባብና ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- የአገልግሎት ጊዜ:5/3/1 ዓመት
- የሰው ሃይል ብዛት :4
የቅጥር ዓይነት፡ ኮንትራት
የስራ ቦታ:በፕሮጀክት ሳይት (ደቡብ ኦሞ እና አፋር )
ሳይት መሀንዲስ
- የትምህርት ዝግጅት: ሲቪል ምህንድስና፣ ሃይድሮሊክ ምህንድስና፣ መስኖ ምህንድስና፣ ውሃ ሃብት ምህንድስና፣ የመጠጥ ውሃና አካባቢ ሳይንስ ምህንድስና፣ እና ተመሳሳይ የትምህርት መስኮች የተመረቀ/ች
- የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ፣ 2ኛ ዲግሪ
- የስራ ልምድ: በመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ፣ በኮንትራት አስተዳደር፣በመንገድና ህንጻ ስራዎች ድርጅት፣ በግንባት ክትትልና ሱፐርቪዥን፣ በመስኖና መጠጥ ውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት ግንባታ ሃላፊነት፣ በመስኖና መጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክት ዲዛይንና አማካሪነት፣ በኮንስትራክሽን ማናጅመንት፣ በሳይትና ኦፊስ መሃንዲስነት እና ሌሎች ተመሳሳይ የስራ መደቦች ላይ የሰራ /ች
- የአገልግሎት ጊዜ: 4/2 ዓመት
- የሰው ሃይል ብዛት :4
የቅጥር ዓይነት፡ ኮንትራት
የስራ ቦታ:በፕሮጀክት ሳይት (ደቡብ ኦሞ እና አፋር )
ሲኒየር ኤሌክትሮ መካኒካል ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት:በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ በኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ በፓወር ሲስተም ኢንጅነሪንግ፣ በአሌክትሪሲቲ፣ በፓምፕ ኢንስታሌሽን እና ተመሳሳይ የትምህርት መስኮች የተመረቀ/ች
- የትምህርት ደረጃ:የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ አድቫንስ ዲፕሎማ ፣ዲግሪ
- የስራ ልምድ:በስራ መደቡ ላይ አግባብና ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- የአገልግሎት ጊዜ:7/5/3 ዓመት
- የሰው ሃይል ብዛት :2
የቅጥር ዓይነት፡ ኮንትራት
የስራ ቦታ:በፕሮጀክት ሳይት (ደቡብ ኦሞ እና አፋር )
ኮንስትክሽን ፎርማን
- የትምህርት ዝግጅት:ቧንቧ ውሃ ምህንድስ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅ እና ተመሳሳይ የትምህርት መስኮች የተመረቀ/ች
- የትምህርት ደረጃ: የኮሌጅ ዲፕሎማ ፣ አድቫንስ ዲፕሎማ ፣ ዲግሪ
- የስራ ልምድ: በመስኖ እና በንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ግንባታ ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- የአገልግሎት ጊዜ:8/6/4 ዓመት
- የሰው ሃይል ብዛት :8
የቅጥር ዓይነት፡ ኮንትራት
የስራ ቦታ:በፕሮጀክት ሳይት (ደቡብ ኦሞ እና አፋር )
HOW TO APPLY
- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀናት ውስጥ ነጋዴዎች ማህበር ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኝው ዋና መ/ቤት ድረስ የትምህርት ፣ የታደሰ መታወቂያና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ሰንጋተራ ዬቤክ ህንፃ ፊት ለፊት የሰንጋተራ ገጋዴዎች ማህበር ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙታል::
ስልክ፡-251-946-54-54-54 - ማሳሰቢያ፡- በዚህ ፕሮጀክት መዋቅር ውስጥ የተካተቱ የስራ መደቦች የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከፍተኛ(አድቫንስ ዲፕሎማ) ወይም ከሙያና ቴክኒክ የስልጠና ተቋም ውስጥ በ10+1፣ በ10+2፣ በዲፕሎማ የትምህርት ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆነ የትምህርት ዝግጅት የሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ ሲወዳደሩ ተወዳዳሪዎቹ ወይም አመልካቾቹ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ተመዝግበው ቢገኙ እንኳን ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡