የግራፊክስ ዲዛይን ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በህትመት ቴክኖሎጂ/በግሪፊክስ ዲዛይንና ኤዲቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ/ደረጃ-3/ደረጃ-2 ያለው/ያላት እና እንደ ቅደም ተከተሉ 6/8/9/10 ዓመት በተመሳሳይ የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች በጀማሪ ግራፊክስ ዲዛይን ባለሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ደረጃ:12
ብዛት:2
የገበያ ጥናት እና ልማት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በቢዝነስማኔጅመንት/ ማርኬቲንግ/ በሰው ሀብት ስራ አመራር/በህዝብ አስተዳደር/ስታትስቲክስ/ሊደርሺፕ/ማኔጅመንት/ኢኮኖሚክስ/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት እና 6 ዓመት በተመሳሳይሙያ የስራ ልምድ 4ቱን ዓመት በጀማሪ ባለሙያነት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ደረጃ:12
ብዛት:1
How To Apply
በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት በዋናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፣
- ምዝገባው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት
- ለተመረጡ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጊዜና ቦታ በስልክ ይገለጻል፡፡
- ለሁሉም የስራ መደቦች ድርጅቱ የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
- ለሁሉም የስራ መደቦች የ24 ሠዓት የመድህን ሽፋን ይሰጣል፡፡
- ከ90-100% የህክም ናሽፋ ንይሰጣል፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡