1. የኮስትና በጀት አካውንታንት
- ለስራ መደቡ የተዘጋጀው መስፈርት: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግና ፋይናንስ/በአካውንቲንግ/በፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግና ፋይናንስ/በአካውንቲንግ/በፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት የሥራ ልምድ እና በአለም አቀፍ የሂሳብ ሪፖርት ስርዓት/IFRS/ እና በአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀም ስልጠና የተከታተለ ቢሆን ይመረጣል ፡፡
የሥራ ቦታ :- አ.አ
2. የምርት ዕቅድና ቁጥጥር ከፍተኛ ባለሙያ
- ለስራ መደቡ የተዘጋጀው መስፈርት:
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና/በኤሌክትሪካል ምህንድስና/በኢንዱስትሪያል ምህንድስና/በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና/በኤሌክትሪካል ምህንድስና/በኢንዱስትሪያል ምህንድስና በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
የሥራ ቦታ :- አ.አ
How to Apply
አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅታችን የሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ቅዳሜ ግማሽ ቀን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ:-ቃሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800ሜትር ገባ ብሎ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
ስ.ቁ. 011 434 01 10/011 434 05 09
Fax: 011 434 99 50/011 434 10 13
የመ.ሳ.ቁ 5751