1. ጂኒየር ላብራቶሪ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ 10+3 ሥልጠና በላብራቶሪ የተመረቀ/የተመረቀች
- የሥራ ልምድ፦በተመሳሳይ ሙያ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
ብዛት:1
የስራ ቦታ: አ.አ
2. ኤሌክትሬሽያን
- የትምህርት ደረጃ፦ በኤሌክትሪክ ሲቲ ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ 10+3 የተመረቀ/የተመረቀች
- የሥራ ልምድ፦በተመሳሳይ ሙያ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
ብዛት:1
የስራ ቦታ: አ.አ
3. ኦፕሬተር
- የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ 10+3 የተመረቀ/የተመረቀች
- የሥራ ልምድ፦በተመሳሳይ ሙያ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
ብዛት:3
የስራ ቦታ: አ.አ
4. ረዳት ኦፕሬተር
- የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ ኮሌጅ /ቴክኒክና ሙያ የተመረቀ/የተመረቀች
- የሥራ ልምድ፦ በተመሳሳይ ሙያ 1 ዓመትና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች
የስራ ቦታ: ሀዋሳ
5. መካኒክ
- የትምህርት ደረጃ፦ በጀነራል መካኒክ ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ 10+3 የተመረቀ/የተመረቀች
- የሥራ ልምድ፦በተመሳሳይ ሙያ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
ብዛት:1
የስራ ቦታ: አ.አ
6. ክሊኒንግ ኦፕሬተር
- የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ 10+3 የተመረቀ/የተመረቀች
- የሥራ ልምድ፦በተመሳሳይ ሙያ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
ብዛት:1
የስራ ቦታ: ሀዋሳ
7. መካኒክ
- የትምህርት ደረጃ፦ በጀነራል መካኒክ ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ 10+3 የተመረቀ/የተመረቀች
- የሥራ ልምድ፦በተመሳሳይ ሙያ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
ብዛት:2
የስራ ቦታ: ሀዋሳ
8. የወፍጮ ኦፕሬተር
- የትምህርት ደረጃ፦10+3 ከታወቀ ኮሌጅ ዲፕሎማ
- የሥራ ልምድ፦በተመሳሳይ ሙያ የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
የስራ ቦታ: ሀዋሳ
How to Apply
- አድራሻ፡- ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከዳማ ሆቴል ገባ ብሎ መንገድ 58 ማዞሪያE-mail kokebflour@gmail.com ስልክ ቁጥር 0114711380/091116126