የጥበቃ ሠራተኛ
- በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
- ብዛት: አራት
የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
የስርቬይንስ ባለሙያ
- በቶታል ስቴሽንና በሌቪሊንግ በበቂ ሁኔታ መሥራት የሚችልና በቂ ዕውቀት ያለዉ
መካኒክ
- በመካኒክነት ሙያ ጥሩ ልምድ ያለው በማሸኖች ጥና ላይ በቂ ዕውቀት ያለዉ
- ብዛት 2
የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጇ
- በተለይ በግድብ ሥራ በቂ ዕውቀት ያለውና ከ5 ዓመት ያላነሰ የሥራ ልምድ ያለው።
የሥራ ቦታ ፕሮጀክት
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ካሳንቺስ ሃያት ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው ተገኝታችሁ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251911282595/+251946348089