1. ሪሴፕሽኒስት
2. ሀውስ ኪፒንግ ባለሞያ
3. ሀውስ ኪፒንግ ሱፐርቫይዘር 1
4. ባርቴንደር አምሺ
5. ዌይተሮች አምሺ
6. ኤፍ ኤንድ ቢ ኮንትሮለር
7. ካሸር አምሺ
8. የባንኩዌት ባለሙያ
9. የሬስቶራንት/ባር/ካፌ ሱፐቫይዘር
10.የላውንደሪ ባለሙያ
Job Requirement
- የስራ ዘርፎች የትምህርት ዝግጅት እና/ወይም የስራ ልምድ ያላችሁ
How to Apply
በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች የትምህርት ዝግጅት እና/ወይም የስራ ልምድ ያላችሁ እና በድርጅታችን ውስጥ መቀጠር የምትፈልጉ ባለሙያዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ የሆቴሉ የሰው ሀብት ቢሮ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻችን ፡ ከቦሌ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ወደ 22 ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ በግ ተራውን አለፍ ብሎ አዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት ዳንዲሮዝ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር E9 ቀጥታ የስልክ ቁጥር 0116359332 ወይም ሞባይል ቁጥር 0920525255 ነው፡፡