1. ኬሚስትሪ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ፡ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ ፤ በኬሚካል ኢንጂነሪነግ ይም በኬሚስትሪ በዲግሪ የተመረቀ/ች
- ተፈላጊ የሥራ ልመድ፡ ከ2 አመት እና በላይ በቀለም ፋብሪካ የሠራ
ብዛት: 2
2. የሽያጭ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬትንግ ወይም በተመሣሣይ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች
- ተፈላጊ የሥራ ልመድ፡ ከ2 አመት እና በላይ የሠራ
ብዛት: 3
3. የቀለም ሽያጭ አስተባባሪ
- የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬትንግ ወይም በተመሣሣይ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች
- ተፈላጊ የሥራ ልመድ፡ በሽያጭ ባለሙያነትና አስተባበሪነት 5 አመት እና በላይ የሠራ
የስራ ቦታ:በአዲስ አበባ
How to Apply
ተፈላጊ መረጃ፡ ማመለከቻ፡ CV፤ የትምህርት፡ ማስረጃና የሥራ ልመድ ኮፒ፡
በኢሜል፡ beliterfasa@gamil.com ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት
ለተጨማሪ መረጃ፡ ካፒታል ቀለም ፋብሪካ፤ አዲስ አበባ
ጀሞ-ፉ፤ ካፒታል ሲሚቶ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡ 0911148644 ፤ 0947522827 ወይም 09