ሽያጭ ሹፈር

Senselet Food Processing

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

Job Requirement

የ10ኛ ክፍል ሰርተፍኬት እና ሲቪ ማያያዝ ይኖርቦታል

  • የመሸጥ ወይም ሴልስ ክህሎት
  • የሚሰራ መንጃ ፍቃድ (ደረቅ 1 እና ከዚያ በላይ)
  • ከዚህ በፊት የመሸጥ ወይም ሴልስ ልምድ ያለው ሰው ይበረታታል

How to Apply

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በዋናው መስሪያ ቤት ጃክሮስ ሜታ አለምሙሉጌታ ህንጻ 100 ሜትር ገባ ብሎ ፔፕሲኮ ህንጻ ከ ጥር 12 እስከ ጥር 23, 2017ዓ.ም በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳዉቃለን።

related jobs

Job information

Job City

Job Category

Employment Type

Full-Time

Salary

As per company’s salary scale

Career Level

Junior level

Years of Experience

1+

related jobs