Job Requirements
- የትምህርት ደረጃ:ቢ ኤስ ሲ ድግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ:በሙያው 2 አመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ፆታ:አይለይም
ብዛት:1
How To Apply
ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ መቀጠር የምትፈልጉና የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ ማመልከቻ፤ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሆስፒታሉ በሰው ሀይል ክፍል በመቅረብ በተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አይ.ሲ.ኤም.ሲ.አጠቃላይ.ሆስፒታል. ሲኤምሲ አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ
ስልክ 0949020202, 0116678646