1. የመጋዘን ኃላፌ
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ በአካውንቲንግ በሰፕላይ ማኔጅመንት/ በማቴርያል ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ ሙያ ዲግረ የተመረቀ/ች 0 ዓመት የሥራ ልምድ
የስራ ቦታ: ጅማ
2. የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ች 0 አመት የስራ ልምድ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
የስራ ቦታ: አዳማ
3. የሽያጭ ገንዘብ ተቀባይ
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ በአካውንቲንግ ፤ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ(10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና 2 አመት የስራ ልምድ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአካንቲንግ/በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ (10+2) ወይም ደረጃ III ሰርተፍኬትና 4 አመት የስራ ልምድ ወይም የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአካውንቲንግ፤በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ (10+1) ወይም ደረጃ II ሰርተፍኬትና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
የስራ ቦታ: ድሬድዋ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይማለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ /JFK/ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ኃይል መምሪያ ወይም በኢሜል personnel@nefassilkpaints.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር
011 5 58 04 48