መካከለኛ ጂኦሎጂስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በጂኦሎጂ/ጂኦኬሚስትሪ/ኢኮኖሚክ ጂኦሎጂ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ በኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ የተመረቀ፣ በጠጣር ማዕድናት በተለይም ወርቅና ተዛማጅ ማዕድናት ፍለጋና ምርመራ እንደቅደምተከላቸው 04/06 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ ያላት
- ብዛት:2 3
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ (የመስክ ሥራ ያለው)
ከፍተኛ ጂኦሎጂስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:በጂኦሎጂ/ጂኦኬሚስትሪ/ኢኮኖሚክ ጂኦሎጂ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ በኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ የተመረቀ፣ በጠጣር ማዕድናት በተለይም ወርቅና ተዛማጅ ማዕድናት ፍለጋና ምርመራ እንደቅደምተከላቸው 08/10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ ያላት
- ብዛት:2
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ (የመስክ ሥራ ያለው)
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ የተመለከተውን የሥራ መደቡን መስፈርት የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃዎቻችሁን እየያዛችሁ በኮርፖሬት የሰው ኃብት ልማትና አመራር ቢሮ ቁጥር 08 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል በስተጀርባ
ስልክ ቁጥር፡- 0116-61-13-62፣ 0116-61-33-55