ሲቪል ምህንድስና
- የመጀመሪያ ድግሪና ከዛ በላይ ኖሮት/ኖሯት
- More than 15 Years Practical experience on Construction supervision and Management, experience as
Construction Engineer, Project Manager, Measurement & Cost Control Engineer and Claims Expert. - Commendable working knowledge of computer applications specifically ability to review EoT claims
through delay analysis and CPM method. - Having specialization or significant experience in Quantity Surveying/Cost Control, Contract administration
and Dispute Resolution. - Knowledge and experience of preparing quantum reports which serve as an evidence to the arbitral tribunal.
- Number of expert required:- 3
በሲቪል ምህንድስና ወይም በግንባታ ፕሮጀክት/ውሎች/ አስተዳዯር፣
- ሶስተኛ ድግሪ(PHD) እና ከዚያ በላይ ኖሮት/ኖሯት
- በምርምር እና ማስተማር ስራው/ስራዋ ተባባሪ ፕሮፌሰር እና ከዚያ በላይ የሆነች/የሆነ፤
- በግንባታ ጉዳዮች የግልግል ዳኝነት ላይ በገላጋኝ ዳኝነት/ በብቸኛ ገላጋይ ዳኝነት ወይም በመሀል ዳኛነት ያገለገለ/ች፤ ከ10 በላይ በሆኑ የግልግል ዳኝነት ላይ የተሳተፈ/የተሳተፈች ቢሆን ይመረጣል፤
- የሌላ ሀገር ኩባንያ ተካፋይ በሆነበት የግንባታ ግልግል ዳኝነት ላይ በባለጉዳይ ተወካይ ወይም በገላጋይ
ዳኝነት ያገለገለ/ያገለገለች፤ - በግንባታ ፕሮጀክት/ውል/ አስተዳዯር ላይ ቢያንስ ሶስት በሀገር ውስጥ ወይም በውጪ ሀገር የታወቀ
መፅሔት ላይ የታተመ ምርምር እና ጥናትን ያከናወነ/ች፤ - በግንባታ ፕሮጀክቶች የግልግል ዳኝነት ላይ ቢያንስ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆነ በሀገር ውስጥ ወይም
በውጪ ሀገር የታወቀ ጆርናል የታተመ ምርምርና ጥናትን ያከናወነ/ያከናወነች፤ - በአጭር ጊዜ ውስጥ ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውሇታ በመግባት ወዯ ስራ መግባት ፍቃዯኛ የሆነ/የሆነች፤
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችለ መሆኑን እንገልፃሇን የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011-470-29-94
Website:-www.erc.gov.et