ተባባሪ ሬጂስትራር ኃላፊ/ረዳት ሬጂስትራር ኃላፊ ( Re-advertised)
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ:በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ቴክኖሎጂ/ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ/ዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን/ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና ተዛማጅ የት/ት መስክ በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ(ች)
- የሥራ ልምድ: ሁለት ዓመትናከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
የምዘና እና የት/ት ጥራትና ክትትል ባለሙያ ( Re-advertised)
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ:በስርዓተ- ት/ት ፤ በስነ-ት/ት፤ በት/ት አመራር፤ በት/ት ሳይኮሎጂ እና ተዛማጅ የት/ት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ(ች)
- የሥራ ልምድ: ሁለት ዓመትናከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How to Apply
ማሳሰቢያ፡- ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርስቲው ዋና መስሪያቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ 0115503193
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ