አሲስታንት ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ በማቲማቲክስ ወይም ፊዚክስ ያጠናቀቀ፡፡
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
- ዕድሜ: እስከ 25 ዓመት
- ብዛት: 13
- የምረቃ ዘመን እ.ኤ.አ: በ2021 እና 2022 የተመረቁ
- የየብስ ደመወዝ ብር: 7,044.00
- የመርከብ ላይ ደመወዝ የአሜሪካን ዶላር : 460
የሥራ ቦታ: መርከብ ላይ
ፔይሮል ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ : 2 ዓመት የሰራ/ች
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
ደመወዝ: 11,932.00
ምርመራ: ዋ/መ/ቤት
ዶክመንቴሽን ኮስቶዲያን
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: የሙያ ደረጃ IV በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ወይም ደረጃ የሰለጠነ/ችሆኖ/ሆና Level IV COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
- የስራ ልምድ : 0 ዓመት የሰራ/ች
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
ደመወዝ: 4,083.00
ምርመራ: ዋ/መ/ቤት
አካውንትስ ክለርክ
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: የሙያ ደረጃ IV በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ወይም ደረጃ የሰለጠነ/ችሆኖ/ሆና Level IV COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
- የስራ ልምድ : 0 ዓመት የሰራ/ች
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
ደመወዝ: 4,083.00
ምርመራ: ዋ/መ/ቤት
የከባድ መኪና ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው፣
- የሥራ ልምድ: 6 ዓመት በሞያው የሠራ/ች ከአዲስ አበባ-ጅቡቲ የሠራ/ች
- ብዛት: 75
- ደመወዝ ብር: 10,121.00
የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ
- እድሜ ከ30 እስከ 50 ዓመት ድረስ ብቻ መሆን አለበት እንዲሁም ጅቡቲ የሠራበትን የሚገልጽ የጅቡቲና የወደብ መግቢያ መታወቂያ ማያያዝ ይጠበቅበታል፡፡
- 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ማለት አገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና የወሰደ መሆን ይኖርበታል፡፡
- የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የሕክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
- ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን ዝቅተኛ የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የሚያሟላ፣
- መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ CV እና የሥራ ማመልከቻ (Application Letter) ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ለገሀር በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ አዳራሽ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት
የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ
ስልክ ቁጥር 011 515 19 08