1. የሪከርድና ማህደር ሠራተኛ III
- ልዩ ሙያ የትምህርት ደረጃ: ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ እና ከዚያ በላይ
- የትም/ዓይነት: ሪከርድ ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ላይብራሪ ሳይንስ, የቢሮ አስተዳደር እና ቴክኖሎጂ ወይም ቤተመጻሕፍት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ዴቨሎፕመንታል ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም መዛግብት አስተዳደር ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ወይም አይ ሲ ቲ ሳፖርት ወይም ፐብሊክ ማኔጅመንት ወይም ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽን ሲስተም ማኔጅመንት ወይም ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም የሰው ሀብት ሥራ አመራር
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 0 (ኤሮ) ሆነው ልምድ ላለው ቅድሚያ ይሰጣል
ደረጃ:II
ፆታ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ50 ዓመት ያልበለጠ
ብዛት: 1
ደመወዝ:7920
2. የኦዲዮቪዥዋል ቴክኒሽያን II
- ልዩ ሙያ የትምህርት ደረጃ: ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ ወይም ደረጃ 4 COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት
- የትም/ዓይነት: ግራፊ ወይም ግራፊክስ ወይም ቪዲዮ ኤዲቲንግ ወይም ቪዲዮ ግራፊ ኤንድ ፎቶግራፊ ወይም ኤሌክትሮኒክስ ወይም ሲኒማቶግራፊ ወይም ቪድዮና ፎቶግራፊ ወይም ፎቶግራፊ ወይም ቪዲዮ ኤዲቲንግ ወይም ኦዲዮ ቪዲዮ ወይም ኤሌክትሮኒክስ መልቲሚዲያ ወይም ዲጂታል ሚዲያ ወይም ኦዲዮቪዥዋል ቴክኖሎጂ ወይም ድምጽ ፕሮዳክሽን
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 4 ወይም 2
ጥቀወማጥቅም
- ቶፕ አፕ 3500
- የሞባይል ስልክ 300
- የትራንስፖርት ወጪ2000
ደረጃ:VI
ፆታ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ50 ዓመት ያልበለጠ
ብዛት: 1
ደመወዝ: 11117
3. ሴት ጥበቃ ሠራተኛ I
- ልዩ ሙያ የትምህርት ደረጃ: ደረጃ 1 ምስክር ወረቀት እና ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ
- የትም/ዓይነት: በሙያው
ደረጃ:II
ፆታ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ50 ዓመት ያልበለጠ
ብዛት: 1
ደመወዝ: 6650
4. የዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ IV
- ልዩ ሙያ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ
- የትም/ዓይነት: ኢኮኖሚክስ ወይም ዴቬሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ ወይም አግሪካቸራል ኢኮኖሚክስ ወይም ፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይምፕሮጀክት ፕላኒንግ እና አናሊስስ ወይም አካውንቲንግ ወይም አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ሪሶርስ ኢኮኖሚክስና ማኔጅመንት ወይም ዴቨሎፕመንት ስተዲስ ወይም ደቬሎፕመንት ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ትምህርት እቅድና ሥራ አመራር ወይም ስታቲስቲክስ ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ፐብሊክ ፋይናንስ ወይም ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና ዴቬሎፕመንት ወይም ፐብሊክ ማኔጅመንት ወይም ማኔጅመንት ወይም ፋይናንሻል ማኔጅመንት ወይም የህዝብ አስተዳደር ወይም ገቨርናንስና ዴቬሎፕመንት ስተዲስ ወይም ኮኦፕሬቲቭ ኤንድ ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ፐብሊክ ፖሊሲና ዘላቂ ልማት ወይም ኢኮኖሚክስና ፋይናንስ
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 5 ወይም 3
- ኢፍሚስ ሰርትፍኬት ያለው/ያላት
ጥቀወማጥቅም
- ቶፕ አፕ 5500
- የሞባይል ስልክ 400
- የትራንስፖርት ወጪ2000
ደረጃ:XI
ፆታ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ50 ዓመት ያልበለጠ
ብዛት: 1
ደመወዝ: 17650
5. የፋይናንስ ቡድን መሪ II
- ልዩ ሙያ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ
- የትም/ዓይነት: አካውንቲንግ ወይም አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ ወይም አካውቲንግ ኤንድ በጀት ወይም ባንኪንግና ፋይናንስ ወይም ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ ወይም ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ ወይም አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ፋይናንሻል አካውንቲግ ወይም ፐብሊክ ፋይናንስ ወይም አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ ወይም ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲግ ኤንድ ኦዲቲንግ ወይም አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ ወይም ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ ወይም አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት ወይም ኮሜርስ አካውንቲንግ ወይም ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ወይም ፋይናንሻል ማኔጅመንት ወይም ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት ወይም መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 6 ወይም 4
ጥቀወማጥቅም
- ቶፕ አፕ 5500
- የሞባይል ስልክ 400
- የትራንስፖርት ወጪ2000
ደረጃ:VIII
ፆታ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ50 ዓመት ያልበለጠ
ብዛት: 1
ደመወዝ: 20073
6. የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሥራ አስፈጻሚ
- ልዩ ሙያ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ
- የትም/ዓይነት: ሀርድዌርና ኔትወርክ ወይም አይሲቲ ወይም ኮምፒዩተር አፕልኬሽን ወይም ሶሻል ኔትወርኪንግ ወይም ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን ወይም ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ወይም በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት ወይም በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ ወይም ኢንፎርሜሽን ስተዲስ ወይም ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ ወይም ኔትዎርኪንግ ወይም ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ ወይም ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ ወይም አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት ወይም አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ወይም ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ ወይም አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ ወይም ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን ወይም ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ወይም ክላውድ ኮምፒዩቲንግ ወይም ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 9 ወይም 7
ጥቀወማጥቅም
- ቶፕ አፕ 6500
- የሞባይል ስልክ 500
- የትራንስፖርት ወጪ2000
ደረጃ:XI
ፆታ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ50 ዓመት ያልበለጠ
ብዛት: 1
ደመወዝ:29178
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
- የምዝገባው ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- የሥራ ልምድና ማስረጃው ላይ አገልግሎት ዘመን፣ ቀን ወርና ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ በተጨማሪም መንግስታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባችሁ የሚገልፅ ደብዳቤ የስራ ልምድ ከተፃፈ 6 ወር ያላለፈው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
- የሁሉም የሥራ መደቦች የቅጥር ሁኔታ፡- በኮንትራት ሆኖ ፕሮጀክቱ እስከሚጠናቀቅ ጊዜ ድረስ ውሉ የሚታደስ ይሆናል፡፡
- ፕሮ/ጽ/ቤቱ ቅጥሩን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
- የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜና ቦታ ፡- በስልክ ይገለጻል፣
- የምዝገባ ቦታ፡- ታ/ህ/ግ/ማስ/ፕሮ/ ጽ/ቤት፣
አድራሻ፡- ስታዲየም ኦሮሚያ ባህል ማዕከል አጠገብ ወይም የድሮ ኤርትራ ኤምባሲ ግቢ
ስልክ ቁጥር 0997242382 / 0910-41-61-51
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት