ክፍት የስራ ማስታወቂያ ከ 0 ዓመት ልምድ ጅምሮ

JIVA Kindergarten And Primary School

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

እንግሊዘኛ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የአማርኛ ቋንቋ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ሶሻል ሳይንስ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የአፋን ኦሮሞ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የሳይንስ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

አይሲቲ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የሒሳብ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ቴክኒክና ሞያ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- በቢዝነስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ/ች የማስተማር ልምድ ያለው/ላት ወይም በቴክኒክና ሙያ በደረጃ V ተመርቆ/ቃ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የክወናና ዕይታ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡-  ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ በሥዕልና ሙዚቃ በቲያትር ጥበብ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የግብረገብና የዜግነት መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡-  ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ጤሰማ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት

ቅድመ መደበኛ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- በአፀደ ህፃናት መ/ምርትነት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የቤተ-መፀሐፍት ባለሙያ

  • የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
  • 24 ሰዓት  ሥራ 24 ሰዓት እረፍት
  • ፆታ፡- ወንድ

የሪከርድና ማህደር ባለሙያ

  • የት/ት ደረጃ፡-  በሪከርድና ማህደር ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የሒሳብ ሠራተኛ

  • የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማ እና ከዚያ ባለይ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላት
  • የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የአፀደ ህፃናት እና የአንደኛ ደረጃ ረዳት መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት እና ከዚያ በላይ

ፀሀፊና የቢሮ አስተዳደር ባለሙያ

  • የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ፆታ፡- ሴት

ነርስ

  • የት/ት ደረጃ፡- በክኒሊካል ነርሲንግ ተመርቃ የሙያ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችል
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ድጋፍ ሰጪ

  • የት/ት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ

የፅዳት ሰራተኛ

  • የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
  • ፆታ፡- ሴት

ሞግዚት

  • የት/ት ደረጃ፡- ሰርተፊኬትና ከዚያ በላይ
  • ፆታ፡- ሴት

የጥበቃ ሰራተኛ

  • የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
  • 24ሰዓት  ሥራ 24ሰዓት እረፍት
  • ፆታ፡- ወንድ

How to Apply

ከላይ ለተዘረዘሩት መደቦች የምዝገባ ጊዜ ነሀሴ 05/2017ዓ.ም – ነሀሴ 16/2017ዓ.ም

አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ቀበሌ 03/09 ከሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ ወይም ከጊዮርጊስ ወደ ስድስት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ ሬስቶራንት ጀርባ፣ አፍንጮ በር ሳይደርስ፡፡

      ለበለጠ መረጃ ስልክ፡–    0912-50-65-55                 0912-50-65-56                0929-92-98-19               0929-92-98-21   

                                                 011 1 81 24 44 47             011 1 55 25 80               011 1 56 99 02/03

related jobs

Hiwot Fana Medical Clinic
Deadline November 30, 2026
About the Job About Us Hiwot Fana Medical Center is an established Internal Medicine Specialty Clinic founded in 1990 E.C. With over 27 years

Embassy of Switzerland
Deadline November 30, 2026
About the Job Recruitment of one (1) Executive Assistant to the Ambassador and Administrative Assistant to the Political Team at the Embassy of Switzerland

Ethswitch S.C.
Deadline November 25, 2026
About the Role EthSwitch is looking for energetic, confident, and motivated fresh graduates to promote financial products and services, educate potential customers, generate Volume,

Transsion Manufacturing PLC
Deadline December 12, 2026
About the Job Job Responsibilities Collect, record, organize, and manage data from both hardcopy and digital sources. Verify, extract, and accurately enter data into

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

Negotiable

Career Level

Entry level

Years of Experience

0-2