1. የኬሚስትሪ ባለሙያ
- የት/ደረጃ: ቢ.ኤ በኬሚስትሪ
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት የሥራ ልምድ
2. የኤሌክትሮ መካኒካል
- የት/ደረጃ: በቢኤሲ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት: 2
How to Apply
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ኃይሌ ጋርመንት ከፍ ብሎ አካማዝ ፋብሪካ መግቢያ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ ፐርሶኔል ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳታውቃለን፡፡