1. የደንበኞች አገልግሎት መኮንን
- የትምህርት ደረጃ: በማኔጅመንትና ተዛማጅ የትምህርት መስክ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ: ለዲግሪ 0 ዓመት ወይም ዲፕሎማ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው /ያላት
- ብዛት: 6
የስራ ቦታ: ቅርንጫፍ መ/ቤት
2. ቅርንጫፍ ገንዘብ ያዥ
- የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግና ተዛማጅ የትምህርት መስክ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ: ለዲግሪ 0 ዓመት / ለዲፕሎማ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው /ያላት
- ብዛት: 3
የስራ ቦታ: ቅርንጫፍ መ/ቤት
3. የፋይናንስ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግና ተዛማጅ የትምህርት መስክ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ: ለዲግሪ 0 ዓመት / ለዲፕሎማ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው /ያላት
- ብዛት: 3
የስራ ቦታ: ቅርንጫፍ መ/ቤት
4. ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ
- የትምህርት ደረጃ: በማኔጅመንትና ተዛማጅ የትምህርት መስክ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ: ለዲግሪ 2ዓመት / ለዲፕሎማ አራት ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት: 3
የስራ ቦታ: ቅርንጫፍ መ/ቤት
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሲቪ፣ የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
አድራሻ ፡ ሰሚት ፍርድ ቤት ፊት ለፊት 4E ህንፃ 2ኛ ፎቅ ስልክ፡ 093764888 / 0937948888