1. ነርስ
- የት/ደረጃ በጁኒየር ነርስ ፕሮፌሽናል የተመረቀች
- የሥራ ልምድ ከ0 እስከ ሁለት አመት
- ብዛት 4 (አራት)
- ፆታ ሴት
2. ሪሴፕሽን ካሸር
- የት/ደረጃ በአካዉንቲንግ ተዛማጅ የት/ት ዘርፍ በድፕሎማ የተመረቀች
- የሥራ ልምድ አንድ ዓመትና ከዛ በላይ
- ፆታ ሴት
- ብዛት 3 (ሶስት)
3. ፖርተር
- የት/ደረጃ ከ10ኛ ክፍል በላይ የሆነ
- የሥራ ልምድ ከ1 ዓመት ሆስፒታል የሠራ
- ብዛት 1 (አንድ)
- ፆታ ወንድ
4. ተላላኪ
- የት/ደረጃ :ከ10ኛ ክፍል በላይ
- የሥራ ልምድ: አንድ ዓመትና ከዛ በላይ
- ፆታ : ሴት
- ብዛት: 1 (አንድ)
5. ጽዳት
- የት/ደረጃ ከ6ኛ ክፍል በላይ የሆነች
- የሥራ ልምድ ከ1 ዓመት በላይ
- ብዛት 4 (አራት)
- ፆታ ሴት
6. አካዉንታንት
- የት/ደረጃ በአካዉንቲንግ በድግሪ የተመረቀች (Peachtree በቂ እዉቀት ያላት)
- የሥራ ልምድ 4 አመት
- ብዛት 2 (ሁለት)
- ፆታ ሴት
7. ሲኒየር ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
- የት/ደረጃ በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት በዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ ከ 7 አመት በላይ
- ብዛት 1 (አንድ)
የሥራ ቦታ : አ.አ
How to Apply
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት የት/ት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ስልክ 09 94 00 00 95፣ 09 55 92 75 83፣ 011 667 62 69