1. Junior Human Resource Administration Officer
- የትምህርት ደረጃ: B.A. Degree Management /HRM/Public Administration or Related
- የስራ ልምድ: 0 Year
2. Attorney II
- የትምህርት ደረጃ: LLM/LLB Degree Law
- የስራ ልምድ: 0/2 Years relevant experience
3. Performance Auditor II
- የትምህርት ደረጃ: MA/BA Degree Accounting/Finance, Auditing or Related field
- የስራ ልምድ: 0/2 Years relevant experience
4. Ethics Officer II
- የትምህርት ደረጃ: LLM/LLB /MA.BA LAW,CIVICS,ETHICAL EDUCATION, SOCIOLOGY, Mgt, public relation or related
- የስራ ልምድ: 0/2 Years of relevant experience
5. Senior Attorney
- የትምህርት ደረጃ: LLM/LLB Degree Law
- የስራ ልምድ: 4/6 Years relevant experience
6. Senior Performance Auditor
- የትምህርት ደረጃ: MA/BA Degree Accounting/Finance, Auditing or Related field
- የስራ ልምድ: 4/6 Years relevant experience
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከግል ድርጅት የተገኘ የሥራ ልምድ ተቀባይነት የሚኖረው ግብር የከፈላችሁበትን ደብዳቤ ከግብር ከፋዮች ቢሮ ስታቀረብ መሆኑን እየገለጽን በቁጥር 6 ላይ የተገለፀው የሥራ መደብ ላይ ተወዳዳሪዎች የዩኒቨርስቲ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) 60% እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ እንዲሁም (በ2015 እና 2016) ዓመተ ምህረት የተመረቃችሁ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011-470-29-94
Website:-www.erc.gov.et