1. አካውንታንት ፔየብል አካውንታንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 0 ዓት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
2. ኮስት አካውንታንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
3. ኤክስፖርት አካውንታንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
4. ኤክስፖርት ፋይናንስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይማለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ /JFK/ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ኃይል መምሪያ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር
011 5 58 04 48