Job Requirements
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት ወይም በሰው ሀብት ስራ አመራር/HRM በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይማለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ /JFK/ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ኃይል መምሪያ ወይም በኢሜል personnel@nefassilkpaints.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር
011 5 58 04 48