ጀማሪ የግዢ ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ዝግጅት: በሎጅስቲክስ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት (የስራ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል)
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ጀማሪ አካውንታንት
JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ዝግጅት: በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የመጀመሪ ድግሪ ያለው/ያላት
- ብዛት: 2
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ እና በድርጅቱ ፋብሪካ (አለምገና)
HOW TO APPLY
ተፈላጊው ችሎታ እና የስራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ፒያሳ ኤነሪኮ ኬክ ቤት አካባቢ ሴንትራል ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አጠገብ በሚገኘው ኢቲዮ ሴራሚክ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ድረስ በመምጣት መመዝገብ
ማስታወሻ፡
በኢሜል ለምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች “Subject” የሚለው ቦታ ላይ የምታመለክቱበት የስራ መደብ በግልጽ መመልከት አለበት:: በተጨማሪም የሚላኩት ማስረጃዎች በ pdf file format compile መደረግ ይኖርበታል፡፡ አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
- ዌብ ሳይት፡ abemindustries.com
- ስልክቁጥር፡- 011 1 57 91 91 ወይም 011 1 11 11 72 96
ኢ.ሜይልአድራሻ፡- humanresource@abemindustries.com