Job Requirement
- የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ/ማስተርስ በባንክና ኢንሹራንስ ፣በማኔጅመንት፣ቢዝነስ አድምንስትራሽን፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት እና በመሳሰሉት
- ተፈላጊ ችሎታ: ኢንሹራንስ ላይ በቀጥታ የሰራ/ች
- የሥራ ልምድ: 2/1
- ልዩ ሥልጠና: ኢንሹራንስ ላይ የተለያዩ ስልጠና የወሰደ/ች
ደመወዝ: 22.000
How to Apply
የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ሲሆን የምዝገባው ቦታ 4 ኪሎ አራዳ ክ/ከተማ አራት ኪሎ ፖሊስ መምሪያ ፊትለፊት 4ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0111250497/0111250294