ጁኒየር የምርት ፋርማሲስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:በፋርማሲ የቢኤስሲ ዲግሪና
- የሥራ ልምድ: ዐ ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት: 2 /ሁለት/
የምርት ፋርማሲስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:በፋርማሲ የቢኤስሲ ዲግሪና
- የሥራ ልምድ:ዐ2 ዓመት በመድኃኒት ማምረት ሥራ የሠራ/ች/ ጥሩ የመድኃኒት አመራረት ዘዴ የሠለጠነ/ች
- ብዛት: 2 /ሁለት/
የምርት ማሽን ኦኘሬተር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:ከቴክኒክና ሙያ በጀኔራል መካኒክ /በኤሌክትሪሲቲ/ በኤሌክትሮኒክስ ዲኘሎማ /1ዐ+3/
- የሥራ ልምድ: በማሽን ኦኘሬተርነት/ በማሽን ጥገና ዐ3 ዓመት የሠራ /ች/
- ብዛት: 12
ሲኒየር የምርት ፋርማሲስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:በፋርማሲ የቢኤስሲ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ:ዐ4 ዓመት በምርት ፋርማሲስትነት የሠራ/ች/
- ብዛት: 1
HOW TO APPLY
- ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካ(ች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 07/ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- አድራሻ:የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ በሣር ቤት መስመር ከብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል
- ስልክ: ዐ113 71 1ዐ ዐዐ/ዐ113 71 77 88