Job Requirement
- ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በፀሐፊነትና ቢሮ አስተዳደር S.S & Office Management) በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ የተመረቀች
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተገለፁትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ዋናው መ/ቤት በሚገኝበት ኃ/ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በሚገኘው ኩርቱ ኮሜርሺያል ሴንተር ሕንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 707 ድረስ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስልክ 0111563800 / 0994350003/01