Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ:ዲፕሎማ/ሌቭል አራት/Level-IV/ በሴክሬታሪአድሚንስትሬሽን፣ ሴክሬታሪ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት ሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ ሴክረተሪያል ሳይንስ ኦፊስ ዲውቲስ፣ አድሚኒስቲሬቲቭ ኤንድ ሴክሬታሪያ ቴክኖሎጂ፤ አድምኒስትሬቲቭ ሴክረታሪ፣ አድሚንስትሪቲቭ ኦፊስ ኤንድ ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተራይዝድ ሴክሬተሪያ ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፤ ከስተመር ኮንታክት ኤንድ ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽንስ ኮኦርድኔሽን፤ የትምህርት መስኮች የተመረቀች፤/የብቃት ማረጋገጫ (Level-IV COC ማቅረብ የምትችል)
- የሥራ ልምድ:በሙያው ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያላት
ብዛት:10
ዕድሜ:ከ35 ዓመት ያልበለጠች
ፆታ:ሴት
የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት፤ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች
How to Apply
ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟላ አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ባንኩ ለዚሁ ዓላማ ባዘጋጀው ኦን-ላይን (online) ስርዓት https://jobs.dbe.com.et ብቻ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች የባንኩ ኦን-ላይን (online) የማመልከቻ ሲስተም ላይ ጥብቅ ማሳሰቢያ በሚል የተገለፀውን በሚገባ ማንበብና መረዳት ይኖርባቸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
አዲስ አበባ