Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ዩኒቨርሲቲ/ ኮሎጅ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ:ለዲፕሎማ የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ለዲግሪ የሥራ ልምድ አይጠይቅም ፡፡
ብዛት: 1
How to Apply
መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
ማሳሰብያ፡-
- የምዝገባ ሁኔታ በ nigatmechanical@gmail.com ብቻ ሲሆን የትምርት እና የሥራ ልምድ መስረጃዎችን ወደ ፒ.ዲ.ኤፍ /PDF/በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
- አመልካቾች የሚጠይቁት ዝቅተኛ ደመወዝና ከተመረጡ መቼ ሥራ መጀመር እንደሚችሉ መጠቀስ አለበት፡፡
- ድርጅቱ አመልካቾችን ባላቸው የት/ትና የሥራ ለምድ በማወዳደር ለቀለመጠየቅ በስልክ ቁጥርና ጥሪው በ Email የሚያደርግ ሲሆን ከጥሪው ቀን ቀጥሎ ባሉት 3 ቀናት ውስጥ መልስ ካላገኘ ተከታዩን አመልካቾች ለመጥራት መብት የተጠበቀነው፡፡