ረዳት የሰው ኃብት ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ:በሪከርድና ማህደር አያያዝ፣ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ፣ በማኔጅመንትና በአስተዳደር ዲግሪ ያለው ወይም ያላት ሆኖ ERP ሲስተም ሥልጠና የወሰደ/ች
- ደረጃ:9
ብዛት: 1
ኦዲተር
- ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግ /ፋይናንስ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ኖሮት የአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀም ስልጠና የተከታተለ
- ደረጃ:12
ብዛት: 1
How to Apply
ከላይ ለሥራ መደቡ የሚጠየቀዉን ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ /መስፈርት/ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ፡-
ከጎተራ ወደ ሳሪስ በሚወስደዉ መንገድ የሴፍ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወደ ብሄረ ጽጌ መናፈሻ መንገድ ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 0114-70-74-01
ደርጅቱ